Saved to Favorites!

የወረቀት ባግ የወንድ እና የሴት የእጅ ሰዓት ፣ዣንጥላ፣መነፅር እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን መጋቢት 1 ፤2018

Closing | መጨረሻ

Mar 19, 2026

Views | እይታዎች

13

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

200 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

100,000

Description | ዝርዝር መግለጫ

irne 8000 10
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ
እቃ 01/0003/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ሎት - የተለያዩ ባንዲራዎች፣ ብሮሸር፣ ቢል ቦርድ ፣ፖስተር ፣በባነሮች ህትመት ያለው ማግ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን እቃዎች
ሎት -2 የወረቀት ባግ የወንድ እና የሴት የእጅ ሰዓት ፣ዣንጥላ፣መነፅር እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች ፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ሰነዱን ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ የቀረበው ደብዳቤ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መከፈቻ አለት ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ለእያንዳንዱ ሎት ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000/መቶ ሺህ ብር / በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በማስያዝ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 134 በመቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/በመከፈል መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቾች ለወሰዱት የጨረታ ሰነድ ወይም ለሚወዳደሩበት ዋጋ ቫት ጨምረው የጨረታውን ሰነድ ቴከኒካል እና ፋይናሻል በታሸገ ኤንቨሎፕ አርጅናልና ኮፒ በተናጠል በማቅረብ ደብዳቤው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 134 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ወይም ለጨረታው የሚቀርቡ ድርጅቶች ህጋዊ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኘ አሸናፊዎች አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ከመ/ቤቱ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት የውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይ የሰራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
አድራሻ፡-አዲስ አበባ ሸራዳ ከንቲባ ፅ/ቤት መረጃ ስልክ ቁጥር +251-111-71-08-25 ደውሰው መጠየቅ ይችላሱ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት

PDF Export is locked for your plan.