Saved to Favorites!

በ2018 በጀት ዓመት በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተርፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አሰተዳደር ሲከተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና ሌሎችን፡- 1ኛ በሎት : አመያ ከተማ አሰተዳደር ከቀበሌ 01 አሰከ 02 ድረስ ያለውን መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ : አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መሰታዉቂያ ተጫራቾችን አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን መጋቢት 22፤2018

Closing | መጨረሻ

Apr 14, 2026

Views | እይታዎች

16

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

400 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

10,000

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ

በ2018 በጀት ዓመት በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተርፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አሰተዳደር ሲከተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና ሌሎችን፡-

1ኛ በሎት : አመያ ከተማ አሰተዳደር ከቀበሌ 01 አሰከ 02 ድረስ ያለውን መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ : አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መሰታዉቂያ ተጫራቾችን አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1ኛ/ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣
2ኛ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት
3ኛ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN
4ኛ በመንግሰት ግዥ ላይ አቅራቢነት ሰርተፍኬት
5ኛ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
6ኛ መልካም ሥራ አፈጻጸም በየዘርፉ የ2016 ዓ.ም /2017 ዓ.ም ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡

በ2018 በጀት ዓመት ፍቃድ ያወጡትን የመልካም ሥራ አፈጻጸም አይመለከትም

7ኛ የጨረታ መሰከበሪያ የባንከ cpo 10,000/አስር ሺህ ብር ማሰያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8ኛ ተጫራቶች ይህ ጨረታ ማሰታዉቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በ15 ኛቀን ድረስ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት የጨረታ ዶከመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ACETA አንድ እና ፋይናንሻል ኮፒ ሁለት በድምሩ 4 ፖሰታ የድርጅቱ ማህተም በማድረግ የጨረታ ሳጥን በማሸግ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9ኛ የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ16 ኛ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግስት ሥራ ካልሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ቀን በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአመያ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ይከፈታል፡፡

10ኛ ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 400/አራት መቶ ብር በመክፈል ከአመያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒት ቢሮ ቁጥር 10 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11ኛ ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እሰከ ኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

12ኛ በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለጹትን መሰፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ አይቀርብም፡፡

13ኛ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 091738 87 27 ወይም 09 17 00 33 19

አድራሻችን 1 በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግሰት ኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ከጅማ ከተማ በሰተ ደቡብ 102 ኪሜ በኮንታ ዞን ዋና ከተማ አመያ ይሆናል፡፡

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት.

PDF Export is locked for your plan.