Saved to Favorites!

በአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ጨረታ ለአገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ እና የኤሌክትሮኒከስ የጥገና በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ጥር 25 ፣2016

Closing | መጨረሻ

Feb 13, 2024

Views | እይታዎች

2

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

Free

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

Check document for details

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር :- 01/2016

በአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ጨረታ ለአገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ እና የኤሌክትሮኒከስ የጥገና በ2ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1 በዘርፍ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ነበር፣የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው::
2.የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
3.ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
4. በተጨማሪ ተጫራቾች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. በጨረታው ላይ ያወጣናቸውን እቃዎች በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራታቸውን የጠበቁ ሆነው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ በሚያስገቡበት ጊዜ ለተወዳደሩበት እቃ ሳንኘል የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማምጣት የሚችሉ፡፡
8. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ብቻ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን በመጨርና በእያንዳንዱ ገጽ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
9. የጨረታው ማስከበሪያ በየአንዳንዱ ሎት 5000 /አምስት ሺ ብር / በባንከ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸው እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል፡፡
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወበት ቀን በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን / በ11ኛው/ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳው አስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ለሳንኘል /ለናሙና / ማቅረቢያ የሚያገለግላቸውን በተጫራቹ ድርጅት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
አድራሻ-፡ አራት ኪሎ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት ዳብር ህንጻ ፊት ለፊት ብርሃንና ሰላም አለፍ
ብሎ ቡና ባንክ አጠገብ ፤ ስልከ ቁጥር፡-0118 68 47 83
በአራዳ ክፍስ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት

 

PDF Export is locked for your plan.