Saved to Favorites!

ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4/2018

Closing | መጨረሻ

May 25, 2026

Views | እይታዎች

15

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

500 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

በብር ይለያያል

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ
(ጨረታ ቁጥር ኢስጽ/ግንአዳ/RE/021/2018)

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ (No.) የደንን ልብስ ዓይነት (Type of Uniform/Item) መለኪያ (Unit) ብዛት (Qty)
1 የውስጥ ልብስ በትን ጨርቅ ሜትር 1,440
2 ሸሚዝ ቁጥር 320
3 የተለያየ መጠን ያለው የወንዶች የሱፍ ጨርቅ ሰማያዊ ፣ ጥቁር ሰማያዊ እና ነጭ ቁጥር 2,144
4 ኮትና ሱሪ ወንድ ከ136 ቁጥር ጀምሮ ጥንድ 1,072
5 ኮትና ሱሪ ሴት ከ135 ቁጥር ጀምሮ ጥንድ 320
6 ከረባት ጥቁር ሰማያዊ ቀለም ቁጥር 1,600
7 ጫማ የተለያየ ቀለም ጥንድ 4,400
8 የደህንነት መከላከያ ጫማ (ሴፍቲ ጫማ) ጥንድ 500
9 የድርጅቱ ዓርማ (Logo) ያለው በአንድኛ ደረጃ ቴትሮን 6000 ጨርቅ የተሰፋ ሜንjacket (ኮትና ሱሪ ያለው) ቀለም፡ ጥቁር ሰማያዊ ሳይዝ (ልኬት)፡ ሰራተኞችን በመለካት በሚገኝ ልኬት መሠረት የሚሰፋ ቁጥር 150
10 ጃኬት የሚሰነጣጠቅ ከላይ ቀለሙ ጥቁር ሰማያዊ የድርጅቱ ዓርማ የሚታይበት ቁጥር 200
11 ባርኔጣ (የፖሊስ ካፕ) ቀለሙ ጥቁር ሰማያዊ የድርጅቱ ዓርማ የሚታይበት ቁጥር 700
12 የአፍና አፍንጫ መከላከያ ማስክ (Mask) ቁጥር 150
13 ከቆዳ የተሰራ የእጅ ጓንት ጥንድ 600
14 የድርጅቱ ዓርማ (Logo) ያለው ጋዋን በአንድኛ ደረጃ ቴትሮን 6000 ጨርቅ የተሰፋ ቀለም፡ ጥቁር ሰማያዊ እና ነጭ ቁጥር 1,000
15 ቲ-ሸርት ቁጥር 400
15 ፕላስቲክ ቦትስ ጫማ ቁጥር 300
16 ካፖርት ቁጥር 300

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
1- በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ከድረገጹ (web
site) አትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
2- ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ ፣ የግብር መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ አለባቸው::
3- ድርጅቱ ለሚገዛቸው ማንኛውም አይነት ጫማዎች የሚወዳደሩት አምራቾች ብቻ ይሆናሉ፡፡
4- ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ::
5- ተጫራቾች ከሚጫረቱት አልባሳት ውስጥ ከአንድ እስከ አራት ዓይነት የደንብ ልብስ ለመጫረት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) እንዲሁም ከአራት ዓይነት በላይየደንብ አልባሳት ለመጫረት የሚፈልጉ ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
6- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
7- ተጫራቾች መወዳደሪያ ሠነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዝ አገልግሎት ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በዚሁ እለት ማለትም ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:30 ይከፈታል፡፡
8- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
9- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-5512400 የውስጥ መስመር 237/262 ወይም በቀጥታ 011-5504931 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

PDF Export is locked for your plan.