Saved to Favorites!

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የቢሮ ቋሚ ዕቃ /ፈርኒቸር፣ የጫካ እጣን፣የኤሌክትሮኒከስ ጥገና፣የኬሚካል አፓራተስ፣የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ፣የሰራተኛ ደንብ ልብስ ጫማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ጥር 22 ፣2016

Closing | መጨረሻ

Feb 15, 2024

Views | እይታዎች

5

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

Free

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

Check document for details

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 004/2016በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የቢሮ ቋሚ ዕቃ /ፈርኒቸር፣ የጫካ እጣን፣የኤሌክትሮኒከስ ጥገና፣የኬሚካል አፓራተስ፣የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ፣የሰራተኛ ደንብ ልብስ ጫማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋበዛል፡፡
1) በየዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው::
2) የግዢው መጠን ከ200.000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ / VAT/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3) ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃዎች ዓይነት፣ ዝርዝር መግለጫ /specification እና መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመከፍል ጨረታው እስከሚዘጋበት ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡
4) የጨረታ አሸናፊው በሎት ዋጋ የሚለይ ይሆናል፡፡
5) ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእቃ አቅርቦት ለእያንዳንዳቸው ከሎት ድምር ዋጋ 1% /መቶኛ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ትእዛዝ CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ/መሂı ኮፒ ተቆርጦ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
6) ተጫራቾች ለእቃ አቅርቦት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 16ኛው ቀን በመ/ቤታችን ግዢ ቢሮ ቁ3 4:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
7) ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በብሔራዊ በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
8) ተጫራቾች ከአሁን በፊት የመንግስት ግዥዎች ላይ ተሳትፈው አሽናፊ መሆናቸው ተገልፆላቸው ቀርበው ውል ለመያዝ ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ወይም ውል ይዘው በአግባቡ  ባለመፈፀማቸው እርምጃ ያልተወሰደባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
9) መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን፤ ይህም ሲበል ጨረታው በመሰረዝ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ላወጡት ወጪ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡
10) በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 011-11-90-350 በመላክ ወይም
በስልክ ቁጥር 011-11-90-280 /270 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን ምስራቅ 130 ኪ.ሜ ከደብረ ብርሃን በስተ ምዕራብ 83 ኪ.ሜ
በአ/ብ/ክ/መንግስት ገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

PDF Export is locked for your plan.