የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2016 ዓ.ም ለተለያዩ አገልገሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

Opens On: Apr 30, 2024
Closes On: Apr 30, 2024
Region: SNNPR
Source: አዲስ ዘመን ሚያዚያ 12 ፣2016

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2016 ዓ.ም ለተለያዩ አገልገሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በዚህ መሰረት፡-
ሱት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች (የጽዳት እና ስቴሽነሪ)
ሱት 2 የህክምና ኦክስጅን
3 Refreshment
ሱት 4 የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የሪሴጀንት ዕቃዎች ግዥ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡-
1. ተጫራቶች በመስኩ የ2016 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ሰርተፊኬት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሞቲቴ ፍራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በፈለቀች ሆቴል በኮብልስቶን ገባ ብሎ በሚገኘው ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከምሳ ሰዓት ውጪ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት 2 እና 4 ላለው ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ) እና ሎት : ላለው ብር 10,000 (አስር ሺህ) ሕጋዊ ከሆነ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በጥሬ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው።

5. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውና (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒ (ቴክኒካል) ሰነዶቹን ለየብቻ በታሸጉ ፖስታዎች በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
7. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጅት ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ሆስፒታል ደረስ በማምጣት የማቅረብ ግዴታ አለበት።
8. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462200046 ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ ። በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616