Saved to Favorites!

ለንግድ አግልግሎት የሚውሉ ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶች እንዲሁም 4 ኪሎ ፕላዛ ውስጥ የሚገኙት ንግድ ቤቶች ለማስተላለፍ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

Source | ምንጭ

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ኮርፖሬሽን ግንቦት 04/2017

Closing | መጨረሻ

Jun 02, 2025

Views | እይታዎች

35

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

700.00 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

-

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ቁጥር የዲ/ማ/ሥ/ጥ/ን/ጨ/01/2017
1.የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካስገነባቸው ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ውስጥ ለንግድ አግልግሎት የሚውሉ ሳርቤት ፕላዛና መኪና ማቆሚያ ላይ የሚገኙት ንግድ ቤቶችን በውጭ ምንዛሪ ኪራይ ተመን፣ሳርቤት ፐላዛና መኪና ማቆሚያ ላይ የሚገኙትን መጋዘን ፣የካ 2 መኪና ማቆሚያ ወስጥ የሚገኙትን ንግድ ቤቶች እንዲሁም 4 ኪሎ ፕላዛ ውስጥ የሚገኙት ንግድ ቤቶች በኢትዯጵያን ብር በጨረታ በኪራይ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
2.ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን ከግንቦት 04 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በዌብሳይት www.addishousebid.gov.et በኦንላይን በመግባት አስፈላገውን ምዝገባ በማድረግ እና በቴሌብር የማይመለስ 700.00/ሰባት መቶ ብር/ክፍያ በመፈፀም ሰነዱን መግዛት ይችላል ወይም ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጡዋት1፡00 እስከ ምሽት 1፡30 እሁድ ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 6፡30 ድረስ ከታች በተጠቀሱ ሽያጭ ጣቢያዎች በቴሌብር 700/ሰባት መቶ ብር/በመክፈል እና አስፈላጊውን ምዝገባ በማድረግ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተ.ቁ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ስፍራዎች የጨረታ ሰነድ መሸጫ ስፍራዎች የሚገኝበት አድራሻ ልዩ ስሙ
1 በአቃቂ ቃሊቲ ከተማ ዲዛይንና ን ሥራዎች ቤት ክ/ከተማው ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቤሮ ቁጥር 202 አቃቂ ቃሊቲ አውቶብስ ተራ ፊት ለፊት
2 በቦሌ ከተማዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽቤት ክ/ከተማ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 መገናኛ አደባባይ ተሻገር ወደ ጉርድ ሾላ ሲኬድ በስተቀኝ
3 በካ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ከተማ ህንፃ ላይ 4ኛ ፎቅ ስለፍት በስተግራ መገናኛ ማራቶን ሞተር ፊት ለፊት
4 በአራዳ ከከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎትህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 03 አራዳ ከተማ ዋና ሥራ አስተዳደር ጽቤት
5 በጉለሌከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 አዲሱ ገበያ አደባይ ሳይደርስ በስተግራ
6 በን/ስ/ላ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና
ስራዎች ጽ/ቤት ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503
ላፍቶ አደባይ
7 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና
ስራዎች ጽ/ቤት ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204
የኮልፌቀራኒዮ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ህንፃ ላይ (ቤቴል)
8 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና
ስራዎች ጽ/ቤት ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 0ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503
አያት ባስተቀኝ
9 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና
ስራዎች ጽ/ቤት ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401
ግሩም ሆስፕታል ፊት ፊት
10 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና
ስራዎች ጽ/ቤት ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ ልይ ከሊፍት በስተቀኝ
እስጥፋኖስ ቤ ክርስተዮን ፊት ለፊት
11 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና
ስራዎች ጽ/ቤት ክ/ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 5ኛ
ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401
ዳር ማር ፊት ለፊት
12 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ባምቢስ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት
13 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ቤሮ 6 ኪሎ ትምህርት ቢሮ ህንፃ 11ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል

3. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::

ለተጨማሪ መረጃ
የአዲስ አሰሳ ዲዛይን ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ
ስልክ ቁጥር +251-1-11-541217
በተጨማሪም በኮርፖሬሽኑ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች
ፌስቡክ (Face book): https://www.facebook.com/aahdpo.gov.et
(Telegram): https://www.com/aahdc_Official  መጠየቅ ይችላሉ፡፡

PDF Export is locked for your plan.