Saved to Favorites!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን _ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ጥር 25 ፣2016

Closing | መጨረሻ

Feb 13, 2024

Views | እይታዎች

4

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

Free

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

Check document for details

Description | ዝርዝር መግለጫ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/አ/ፐ/ሰ/የ/ሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/03/2016

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን _ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች
ማለትም :-
ሎት1. አሳቂ የጽ/መሳሪያዎች ግዥ
ሎት 2. የጽዳት እቃዎች ግዥ
ሎት3. የደንብ ልብስ ግዥ
ሎት4. የውሀ ግዥ
ሎት5. የስፖርት ትጥቅ ግዥ
ሎት6. የህትመት ስራዎች
ሎት7. ቋሚ እቃዎች ግዥ
ሎት8. ባስ4 ኮኮብ ሆቴል                                                                                         
  ሎት 9.ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል           
ስስዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈስጉ-
1 ተጫራቾች
▪ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣
▪ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የተከፈለ መረጃ፣
▪የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እንዲሁም
▪ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስፖርት ኮሚሽን ህንጻ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ቢሮ 10ኛ ፎቅ የግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ ፡፡                          3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 
ለሎት1. 5,000.00(አምስት ሺህ ብር)፣
ሎት 2. 3,000.00 ( ሶስት ሺ ብር):
ሴት 3. 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)፣
ሎት 4.-3,000 (ሶስት ሺ ብር)
ሎት 5. 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)፣
ሎት 6. 5,00.00 (አምስት ሺ ብር)
ሎት7. 10,000 (አስር ሺህ ብር)፣
ሎት 8.10,000 (አስር ሺህ ብር)
ሎት 9.10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረስት የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/
ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በፖስታ የታሸገ የጨረታ ሶስት ሺ ብር  ቁጥርና የዕቃውን አይነት በግልጽ ኤንቨሎፕ ላይ በመፃፍ ፊርማ ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ
የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት አለባቸው::
5. ጨረታው በአዲስ ዘመን በወጣ በዘኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ናሙና የሚያስፈልግ የዕቃ አይነት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤ ናሙና ለማይቀርብባቸው የዕቃ ዓይነት በሚቀርበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡                                                                                                                          7.ቢሮው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- እስፖርት ኮሚሽን ህንጻ 10ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0118494088

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ

PDF Export is locked for your plan.