FREE TENDER | ነፃ ጨረታ
ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.
የጨረታ ማስታወቂያ
የወራቤ ኮምፕሬሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2016 በጀት ዓመት የተለያዩ ክፍሎች በአልሙኒየም ፓርቲሽን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነድ (ዶክመንት) በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች ተፈላጊ ስራ ለመስራት ማቅረብ የሚያስችላቸውን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ 10,000 በባንክ በተመሰከረ C.P.O/ሲፒኦ/ የጨረታ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በተለያዩ ፖስታዎች በመሙላት ፋይናንሽያልና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30-6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ15ኛው ቀን በ8፡00 ተዘግቶ በ15ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በህዝባዊ በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 771 0273/046 771 0368 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የአዴት ሆስፒታል የግ/ዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተኝቶ ታካሚ የምግብ አገልግሎት በአውት ሶርስ ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Opens On: Aug 08, 2023
Closes On: Aug 07, 2023
Region: Amhara
Source: በኩር ሐምሌ 17, 2015
save tender
FREE TENDER | ነፃ ጨረታ
ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዴት ሆስፒታል የግ/ዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተኝቶ ታካሚ የምግብ አገልግሎት በአውት ሶርስ ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡
፡ ስለዚህ፡- የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን)ያላቸው::
- የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚገዙትን እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔሰፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል አዴት ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ከገንዘብ ያዥ ክፍል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአዴት ሆስፒታል በግዥ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 17/11/215 ዓ.ም እስከ 01/12/2015 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በቀን 02/12/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ይታሸጋል፡፡ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡00 ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ ከጨረታው 20 በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ስለ መስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
- .ለበለጠ መረጃ ቢሮ ቁጥር 08 በአካል ቀርበው ማናገር ይችላሉ፡፡
የአዴት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
Advertisement