የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች(የገላ ሳሙና፣ የልብስ ሳሙና፣ሶፍት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Opens On: Jul 01, 2024
Closes On: Jun 29, 2024
Region: Sidama
Source: አዲስ ዘመን ሰኔ 07፣ 2016

FREE TENDERS | ነፃ ጨረታዎች

ቀጥሎ የቀረቡት ጨረታዎች ክፍያ የማይጠይቁና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቷቸው ነፃ ጨረታዎች ናቸው ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በደንበኛ አካውንትዎ እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏
የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ደን/ል/07/2016

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል ።

ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ ።

ተ.ቁ

የሎት ዓይነት

መግለጫ

መለኪያ

ብዛት

1

ሎት 4

 

የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች

 

 

1. የገላ ሳሙና 180 ግራም ወይም 250 ግራም

በቁጥር

6884

 

2. የልብስ ሳሙና 250 ግራም

በቁጥር

4444

 

3.ሶፍት

በቁጥር

5956

በጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

 1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
  - የ2016 ዓ/ም የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
  - በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  - የተጨማሪ እሴት ታክስ ( የቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣
 2. የጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ ዋስትና መያዣ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ግዥውን በሚፈፅመው ድርጅት ሥም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል። ከሲፒኦ ውጪ የሚቀርቡ የባንክ ማረጋገጫ ውድቅ ይደረጋል፡፡
 3. የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር / በመክፈል ከሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 19 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
 4. ተጫራቾች አንድ ተጫራች የሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
 5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
 6. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ . ኤንቨሎፕ በማሸግ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው፡፡
 7. ተጫራቾች ጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት‍‌‌‍‌‍‍‍‌‍‌‌‌‌‌‍ ድረስ ሀዋሳ ከ/መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የግዥ ፋይ ን/አስ/ደ/የሥ ሂደት በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ፡፡
 8. ጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎትድርጅት ግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የሥ ሂደት ይከፈታል ፡፡ ሆኖም ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡
 9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‏‎‏‏‏‎‏‎‎‎‎‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 046–212-9112/ 046-212 1580

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616