Saved to Favorites!

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::

Source | ምንጭ

ሪፖርተር ጥር 21 ፣2017

Closing | መጨረሻ

Feb 07, 2025

Views | እይታዎች

14

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

500 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

50,000

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
1. የ2017 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ በብር 50,000 (ሀምሳ ሺ) ማስያዝ ይኖርበታል፤
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 22 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡ 00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
4. ጨረታው እስከ ጥር 30,2017 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የቴክኒካል እና ፋይናሺያል ኘሮፖዛላቸውን ዋናውንና ኮፒው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::

5. ጨረታው ጥር 30,2017 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 30,2017 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል::
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው::
7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት::
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 0921765365

PDF Export is locked for your plan.