Saved to Favorites!

ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማህበር ንብረት የሆኑትን 6 (ስድስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Source | ምንጭ

ዋልያ ቴንደር መጋቢት 26 ቀን 2018

Closing | መጨረሻ

Apr 16, 2026

Views | እይታዎች

1

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

500 ብር ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

10%

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ

ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማህበር ንብረት የሆኑትን 6 (ስድስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ማንኛውም ተጫራች በጨረታ በሚካሄድበት ቀን መኪናዎቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ተወዳድሮ መኪናዎቹን መግዛት ይችላል።

የመኪናዎቹ አጠቃላይ መረጃ፦

ተ.ቁ የሰሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪ አይነት የመጫን አቅም የሞተር ቁጥር የቻንሲ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ
1 3-A08976 ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2021) 148 ኩንታል WD615.47210107022807 LZZ5BLSF2MN764833 8,885,000.00
2 3-A08973 ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2021) 148 ኩንታል WD615.47210107022697 LZZ5BLSF0MN764832 8,885,000.00
3 3-A08940 ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2021) 148 ኩንታል WD615.47210107016707 LZZ5BLSF9MN764828 8,885,000.00
4 3-B14210 አይሱዙ (2019) 48 ኩንታል E423CDKK302676 MC2E1GLCOKK451682 3,945,000.00
5 3-B14214 አይሱዙ (2019) 48 ኩንታል E423CDKK303916 MC2E1GLCOKK451687 3,945,000.00
6 3-B14179 አይሱዙ (2019) 48 ኩንታል E423CDKK304014 MC2E1GLCOKK451700 3,945,000.00

የተጫራቾች መመሪያ

የተጫራቾች መመሪያ

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መኪናዎቹን ለመግዛት የገለጹትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ፒናክል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ስም በማሰራት እና የሚገዙበትን ዋጋ  ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ማየት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው ሚያዝያ 08 ቀን 2018 . ከሰዓት 1000 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ሚያዝያ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  6. በጨረታው ተሳትፈው ላላሻነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ ለስም ማዛወሪያና ሌሎች ተጓዳኝ ወጪዎችን በሙሉ የሚሸፍን ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: በ 09 44 30 91 99/ 09 44 73 50 43/ 09 03 33 02 33 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

PDF Export is locked for your plan.