ሪፖርተር የካቱት 15፥2018
Mar 27, 2026
15
Gambella
- ETB
25%
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
BERHAN BANK S.C
የሐራጅ ማስታወቂያ
ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ |
|
1. |
ተራመድ መንግስቴ |
እቴነሽ ወርቁ |
ቡሬ ከተማ 03 ቀበሌ |
179.837 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
Am014030208023 |
1,700,000.00 |
መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
2. |
አለሙ ይርጋ |
አለሙ ይርጋ |
ጋምቤላ ከተማ 05 ቀበሌ |
500 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
23/403/2001 |
3,400,000.00 |
መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
3. |
ግዛቸዉ አርባ |
ግዛቸዉ አርባ |
ድምቱ ከተማ ፍ/ን/ቀ ቀበሌ |
307 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
P/R/F ፡ዲማ/155 |
750,000.00 |
መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡