Saved to Favorites!

ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Aritrong in And Mirror polished brown natural granite አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 49/2018 " ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ግንቦት 22፤2018

Closing | መጨረሻ

Jun 13, 2026

Views | እይታዎች

29

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

300 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

2%

Description | ዝርዝር መግለጫ

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 46/2018:47/2018:48/2018 እና 49/2018

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት
1. ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎ የሚውሉ የተለያየ የኤሌክትሪክ እቃዎኝ አቀርቦት ጨረታ ቁጥር 46/2018
2. ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ እና ለአዊ ከፍ/ፍር/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የዳታ ቴሌ፣
ቲቪ፣ ሲሲቲቪ፣ኦዲዮ፣ ፋየር አላርም ሲስተም፤ መብረቅ መከላከያ፣ ፍሎር ቦክስ ኬብል ትሪፍ ላደርእና ሎሎች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 47/2018
3. ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 48/2018
4. ለጎጃም ባህል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Aritrong in And Mirror polished brown natural granite አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 49/2018 " ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚል ተጫራቾቸ ወሳተፍ የሚችሉ መሆን እየገለጽን፤
1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(TIN) እና የጠጨማሪ የተማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምክር ወረቀት ያለው ያላት!
2. የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ሻትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
3. የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ ፡፡ እና አ/አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ 7ኛ ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ።
4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ባህርዳር ዋናው ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሣጥን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል። የተጠቀሱት የመከፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል።
1. የጨረታው ዉድድሩ በሎት በምድብ ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት ምድብ ለተጠየቁ የስራ ዝርዝሮች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት፡፡
2. በጨረታ የተሞላወው ዋጋ የጨረታ ሠነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ስማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡-
ባህር ዳር--058-218-0538/09-18-01-06-17/09-18-71-66-16/09-98-18-71-78
አዲስ አበባ- ሰልክ ቁጥር01265338/09-18-80-03-64/09-11-90-86-29
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

PDF Export is locked for your plan.