አዲስ ዘመን መስከረም 1/2019
Sep 21, 2026
36
Amhara
200 ETB
በሎት ይለያያል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለሁለተኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1፦ የተለያዩ የውሃ እቃዎች ፣ ሎት 2:- አላቂ/የጽሕፈት እቃዎች፣ ሎት 3:-የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 4፦ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የሀገር ውስጥ፣ ሎት 5- ቋሚ የቢሮ እቃዎች የውጭ፣ ሎት 6: የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 7፡-ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ የሰርቪስ መለዋወጫዎች ለ6 ወራት የሚቆይ፣ ሎት 8፡-በኪሎ ሜትርየሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣የሎት 9፡-የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች 6 ወራት የሚቆይ፣ ሎት፡-10 ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባቶችን፣ ሎት11← የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ከነከላማደሪያቸው እና ሎት 12፡ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ የሞተር፣ ካምቢዮ፣ የቦዲ እና ሌሎችም መለዋወጫዎች ለ6 ወራት የሚቆይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፡-
1. ለሥራው በእያንዳንዱ ከላይ በተጠየቀው ዘርፍ/ሎት ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለሥራው የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤ የግብር ከሊራንስ ያለው ለእያንዳንዱ ሎት የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከአምስት መቶ ሺ /500ሺ /ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው::
2. የጨረታውን ሰነድ ከደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7/ሰባት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10ተከታታይቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘውትር በሥራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር /200/ ሁለት መቶ /ብር/በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከመ በደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አንድ /ከ/ቀን ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡02 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ጽ/ቤቱ
ጨረታውን የምንገመጣመው በጠቅላላ ድምር ውጤት ሲሆን ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ሁሉም እቃዎች መሙላት ግዴታ ነው፡፡ በየሎቶቹ የየራሳቸውን የግዥ መመሪያ ሰነዱን ስንሸጥ የምናያይዝ ይሆናል ማንኛውም ተጫራች መመሪያ ከሰነዱ ጋር መኖሩን አረጋግጦ መግዛት ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1፡-ሰላሳ ሺህ ብር (30,000)፣ ለሎት 2፡-ስልሳ ሺህ ብር (60,000) ፣ለሎት 3፡-ሰላሳ ሺህ ብር (30,000)፣ ለሎት 4፡- ሰላሳ ሺህ ብር (30,000) ለሎት 5፡- ሰላሳ ሺህ ብር (30,000) ፣ለሎት 6፡- አስራ አምስት ሺህ ብር(15,000) ፣ለሎት 7- ሰባ ሺህ ብር (70,000) ፣ለሎት 8፡- ሰላሳ ሺህ ብር (30,000) ፣ለሎት 9- አምስት ሺህ ብር (5,000) ፣ለሎት 10፡- ሰላሳ ሺህ ብር (30.000) ፣ለሎት 11፡- አምሳ ሺህ ብር (50,000) እና ለሎት 12፡- አርባ ሺህ ብር (40,000) በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መሂ አንድ(1) ገቢ በማድረግ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና /unconditional bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው::
6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% (አስር ፐርሰንት)በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንከ ትእዛዝ /CPO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና /uncondition bank guarantee/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊው አካል ያሸነፈባቸውን እቃዎች የደ/ሀ./ወ/ገ/ጽ/ቤት/ የጽ/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ያስረክባል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፣ፊርማቸውን፣እንዲሁም ሙሉ አድራሻቸውን መግለጽ እና ማህተም መምታት አለባቸው፡፡
8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ ከ/ደ/ሀ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር በመቅረብ ወይንም 7095669555/0911596161/0953047604/0920405661/0913080626/091 3212411 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
9. የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡
የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
//