Saved to Favorites!

ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን መጋቢ 16/2018

Closing | መጨረሻ

May 09, 2026

Views | እይታዎች

6

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

300 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

10%10%

Description | ዝርዝር መግለጫ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ከ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚያስፈልጋቸው ነጥቦች
በዘርፉ የታደሰ የሙያና ንግድ ፍቃድ ያለዉና ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
የንግድ መለያ ቁጥር ያለውና ፎቶ ኮፒ መረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
▣ የጨረታ ውል ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ C.P.O ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም ቼከ ብር 10,000 አስር ሺህ ብር/ማስያዝ የሚችል
ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
የሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 300ብር( ሦስት መቶ ብር )ብቻ መክፍል መቻል ይኖርበታል፡፡

ከሚያገኘው ገንዘብ 3% ለመከፈል ፍቃደኛ የሆነ
የንግድ ምዝገባ ወረቀት ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
የመድሃኒት አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለዉና ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
ተጫራቾች ፋይናንሻል የጨረታ ዶከመንት ተገቢውን ሥም እና ስልከ ቁጥር በመፃፍ እና ፊርማ በማሳረፍ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በማያያዝ ለየብቻ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ የተሟላ ሰነድ በተለያዩ በሰም /በሙጫ /በታሸጉ ፖስታዎች አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ከጠዋቱ በ4፡ 30 ሰዓት ይከፈታል::
የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል::
የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስትጓጉልም::
15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሚቆጠር አይደለም ::
ተጫራቾች አሰሪው መ/ቤት ያዘጋጀዉን የቴከኒካል ዶከመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0917003400/0917335895/0993716652 መጠየቅ ይቻላል፡፡
በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

PDF Export is locked for your plan.