Saved to Favorites!

ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ ሰራዊት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ አልባሳቶችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይገልጋል፡-

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን መስከረም 27፤ ፤2018

Closing | መጨረሻ

Oct 22, 2025

Views | እይታዎች

11

Region | ክልል

Dire Dawa

Doc Price

100 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

2%

Description | ዝርዝር መግለጫ

ግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ
የጨረታ ሰነድ መለያ ቁጥር የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ 001/2018 ዓ.ም

የቤ/ጉ/ከ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ ሰራዊት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ አልባሳቶችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይገልጋል፡- በዚህም መሰረት፤
ሎት 1/ ውሃ ሰማያዊ እና ካኪ ሸሚዝ እና ሱሪ ከነቲሸርቱ መለዮ ካራቫት ያለው የአመራር እና የአባላት
ሎት2/ፊልድ ጃኬት ሹራብ፣የዝናብ ልብስ፤የሱፍ ካቦርት፤እስሊፒግ ባግ፣ካልሲ፥ብርድ ልብስ ሎት3/ የተሟላ ግራውንድ ዩኒፎርም በሴት ሸራ ቀበቶ ጥቁርና ካኪ ከለር የፖሊስ ዱላ የፖሊስ ፊሽካ አንደኛ ደረጃ ሎት4/ ሬንጀር ደንብ ልብስ ከነቲሸርቱ ከመለዮ ጋር የአመራር እና የአባላት ሬንጀር ፊልድ ጃኬት
ሎት5/ ከስከስ ቦት ጫማ ከቆዳ የተሠራ ጉርድ ጫማ የወንድና የሴት ከቆዳ የተሠራ የሴት ቡትስ ጫማ ከቆዳ የተሠሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በግልጽ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ፤
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ!
2. ተጫራጮች ከሚጫረቱበት አቅርቦት ጋር ተዛማጅነት ያለው በእቃ አቅራቢነት ዝርርር የተካተቱ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እንዲሁም የታክስ ከፋይ ማረጋገጫ (TIN) የተመዘገቡበትን የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ!
3. ተጫራቾች ይህ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ጠዋት 2፡30-6:30 ሰዓት ከሰዓት 7፡30-1፡30 ሰዓት ድረስ በአሶሳ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር14 በመቅረብ የማይመለስ 100/አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ያላችሁ፣ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤
4. ተጫራቾች ስለሚጫረቱባቸው እቃዎች ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱ በሚያዘው መግለጫ መመልከት ይችላሉ፡፡
5. ማነኛውም ተጫራች የጨረታ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 2% በባከ በተመሰከረለት ቼከ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
6. አሸናፊ ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም የሥራ አፈፃፀም (Performance Bond) ያስይዛል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ቴከኒካል እና የዋጋ ማቅረቢያ ፖስታን ለየብቻ በመለየት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 15 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአሶሳ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ጀምሮ በግልፅ ይከፈታል፡፡
9. ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡

ተመስርቶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
10. አሸናፊው ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወራት( 60) ቀናት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
11. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን አልባሳቶች አሶሳ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን መጋዘን ድረስ ማስረከብ አለበት፡
12. ኮሚሽኑ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ግዥው በግልጽ ጨረታው መሰረት የአልባሳቱ ዝርዝር በውል ስምምነት ላይ ይገለጻል፡፡
14. በግልጽ ጨረታው አሸናፊ ለሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን አልባሳት ለቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን እንዳቀረቡ ወዲያኑ በ2018 በጀት አመት ከፍን የሚከፍል ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሲስ ኮሚሽን
ስልክ ቁጥር፡-0577751278/0577752875/2650/1141
የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን

PDF Export is locked for your plan.