Saved to Favorites!

ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ያገለገሉ የመኪና፣የቢሮ ኤሌክትሮኒክስና የእንጨት ስራ እቃዎችን በግል ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

Source | ምንጭ

ዋሊያ ቴንደር ነሃሴ 27፣2017

Closing | መጨረሻ

Sep 17, 2025

Views | እይታዎች

35

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

200 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

_

Description | ዝርዝር መግለጫ

 የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ያገለገሉ የመኪና፣የቢሮ ኤሌክትሮኒክስና የእንጨት ስራ እቃዎችን በግል ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::  

ተ.ቁ

የእቃው አይነት 

ብዛት 

  1.  

ፕሮጀክተር  

1

       2

ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንት እና ስካነር (ሦስት በአንድ)

1

       3

የሞባይል ቀፎ  (Mobile phone)

1

       4

ስካነር (Scanner)

1

       5

ሰርቨር (Server)

1

       6

ታብሌት ስታንድ (ዴል) (Del Tablet Stand )

1

       7

ካሜራ ዲጂታል (Camera Digital)

1

       8

ኤከስትርናል አርድ ዲስክ  (External hard disk)

1

       9

ላፕቶፕ (Laptop) 

10

       10

ዲሊንክ (D-link)

1

       11

ዲቪዲ ፕሌየር (DVD player)

1

       12

ዋይፋይ ዶንግል (WIFI Dongle)

1

       13

ፕሪንተር (Printer)

2

       14

ሲዲኤምኤ (CDMA) 

2

       15

ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር (Desktop computer)

3

       16

ካልኩሌተር (Calculator) 

2

       17

ታብሌት (Tablet)

3

       18

ማከፋፈያ (Divider) 

10

       19

የስልክ ቀፎ (Telephone apparatus)

14

       20

ቶነር (Toner)

4

       21

ዩፔስ (UPS)

4

       22

ማይክ (Mic)

2

       23

ካፍቴሪያ የፕላስቲክ ጠረጴዛ (Cafeteria plastic table)

1

       24

የቡና ጠረጴዛ (Coffee table)

1

       25

የእራት ወንበር (Dining chair)

1

       26

የካፍቴሪያ የፕላስቲክ ወንበር  (Cafeteria chair plastic)

4

       27

ኤክስፐርት ቼር (Expert chair)

3

       28

ካዝና (Kazan) 

1

       29

ሼልፍ ውድ ብሮክን (Shelf Wood Broken )

1

       30

ሼልፍ ውድ (Shelf wood)

2

       31

ሶፋ ሲንግል (Sofa single)

1

       32

ራውንድ ቴብል አሉምኒየም (Round table Aluminum)

2

       33

የእንግዳ ወንበር መደገፉያ ያለው (Guest chair medegfya yalew)

2

       34

የእንግዳ ወንበር መደገፊያ የሌለው (Guest chair)

1

       35

ዶር አሉምኒየም (Door Aluminum) 

1

       36

ቆርቆሮ (Korkoro) 

2

       37

የኒሳን መኪና ጎማ (Tire Nissan)

2

       38

የባስ ጎማ (Tire bus) 

2

       39

የፒካፕ ጎማ (Tire pickup)

26

 

ከላይ የተዘረዘሩ የአገለገሉ ንብረቶችን በዚህ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች 

1.  በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅትየጨረታው ሰነድ የማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከድርጅቱ ዋናው መስሪያ ቤት መግዛት ይችላል::ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በታሸገ ፓስታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማስገባት ይችላሉ::

3.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዛው ቀን 8:20 ይከፈታል::

4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ 

ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ዋና ቢሮ ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ቤለር የትራፊክ መብራት ፊት ለፊት የሚገኘው ኤቤኔዘር ህንፃ 2ተኛ ወለል  

 ስልክ ቁጥር : +2519-50373705 ወይም +2519-50373704

PDF Export is locked for your plan.