ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ ተሽከርካሪ(ፒክ አፕ ደብል ጋቢና ጃፓን 2009) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Opens On: Jul 26, 2023
Closes On: Jul 25, 2023
Region: Addis Ababa
Source: ሪፖርተር ሐምሌ 09, 2015

FREE TENDER | ነፃ ጨረታ

ቀጥሎ የቀረበው ጨረታ ክፍያ የማይጠይቅና አባል መሆን ሳይጠበቅብዎት የሚመለከቱት ነፃ ጨረታ ነው ሌሎች ሁሉንም ጨረታዎች ለማግኘት በዋልያ ቴንደር ደንበኛ አካውንትዎ  እዚህ ይግቡ አባል ካልሆኑ እዚህ ይመዝገቡ 
These tenders are free to view. You don't need to be a walia tender member to view them.

ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ

ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለህፃናትና ለአቅመ ደካሞች በጣም አስፈላጊና ወሳኝ የሆነ ምርት በማምረት የሚታወቅ በአገሪቱ ብቸኛ ድርጅት ነው።

ድርጅታችን ያገለገለ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተሽከርካሪው ዓይነት                            ፒክ አፕ ደብል ጋቢና

ዝርዝር መግለጫ
የተሽከርካሪው ሞዴል  LAN25L-PRMDEN
የቻንሲ ቁጥር  AHTK22G903045076
የሞተር ቁጥር 5L-6133108
የሰሌዳ ቁጥር አአ-03-61137
የተሰራበት አገር ጃፓን
የተሰራበት ዘመን 2009
የሚይዘው የሰው ብዛት 4 ሰው እና 6 ኩንታል
የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር 065537
የመነሻ ዋጋ ብር 3,000,000.00 (ብር ሶስት ሚሊየን)
ተሽከርካሪው የሚገኝበት ቦታ ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

በመሆኑም፡_

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ትክክለኛነቱ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መወዳደር ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ለገጣፎ በሚገኘው ፋብሪካችን ድረስ በግንባር ቀርበው የሚገዙበት ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ።
  3. ጨረታውን ላላሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
  4. የጨረታው አሸናፊ በ5 /አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሸከርካሪውን መውሰድ አለበት።
  5. ተሸከርካሪውን በገዢው ስም እንዲዛወር ድርጅቱ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  6. ለስም ማዛወሪያ የሚያስፈልገው ማንኛውንም ወጪ ገዢው ይሸፍናል።
  7. በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የሚጠየቀው ተጨማሪ እሴት ታክስ ገዢ ይከፍላል።
  8. ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጥዋቱ በሦስት ሰዓት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

አድራሻ


← Go Back

Advertisement


Put Your Ads Here, Reach More Peoples
& Business
call us +251942125616