Saved to Favorites!

ድርጅቱ ለሚረዳቸው ተማሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተማሪ ጫማዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Source | ምንጭ

ሪፖርተር የካቱት 22፥2018

Closing | መጨረሻ

Mar 10, 2026

Views | እይታዎች

9

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

200.00 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

50,000.00

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉን ቅርንጫፎች በትምህርት ፣ በሙያ ስልጠና እና በእለት እርዳታ ዙሪያ የሰብአዊ አገልግሎት ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ለሚረዳቸው ተማሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተማሪ ጫማዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

አይነት

ምርመራ

1

ሰንደል ጫማ የወንድ(ቁጥር ከ24 – 45)

ጥንድ

878

ጠንካራ ሶል ያለው እና ከቆዳ የተሰራ

 

2

ሰንደል ጫማ የሴት(ቁጥር ከ24 – 45)

ጥንድ

893

ጠንካራ ሶል ያለው እና ከቆዳ የተሰራ

 

 

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢመሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡በተጨማሪም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ስለጨረታው አፈፃጸም የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር) አየር ጤና ከሚገኘው ዋናው ቢሮ በመግዛት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሞልተው ሊያስገቡ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚያስገቡአቸውን የዋጋ ሰነዶች ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል ሰነድ ለየብቻ በማህተም በተረጋገጠ እና በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ከነሳምፕሉ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ መጋቢት 1 ቀን 2018  ዓ.ም   ከቀኑ00 ሰዓት   ድረስ  ባሉት  ቀናት ብቻ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
  4. እያንዳንዱ ተጫራች ብር 50,000(ሃምሳ ሽህ ብር) የጨረታማስከበሪያ  በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ እስከ መጋቢት  1/2018 ዓ.ም   ከቀኑ00 ሰዓት ድረስ ከቴክኒካል ሰነዱ ጋር አያይዘው  ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከ ብር  50,000(ሃምሳ ሽህ በታች /CPO/ የሚያቀርብ ለውድድሩ ብቁ አያደርግም፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም  ከቀኑ 00 ሰዓት   ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ  አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡

ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት አየር ጤና ፣ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

            የመ.ሳጥን ቁጥር 30153

           ስልክ ቁጥር  0113482537   አዲስ አበባ

 

PDF Export is locked for your plan.